1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብር ሕግና የመድረክ ተቃዉሞ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2003

ድርጅቱ ትናንት ባወጣዉ መግለጫዉ በሕዝብ ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም ብሏል።በሌላ በኩል በአሸባሪነት ተጠርጥረዉ የታሠሩት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የክስ ሒደት ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯል

https://p.dw.com/p/RazR
ምስል picture alliance/dpa

የኢትዮጵያ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ መድረክ ባጭሩ መንግሥት ከሕገ-መንግሥቱ ድንጋጌ ዉጪ አሰራቸዉ ያላቸዉን ዜጎች እንዲፈታ ጠየቀ።ድርጅቱ ትናንት ባወጣዉ መግለጫዉ በሕዝብ ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም ብሏል።በሌላ በኩል በአሸባሪነት ተጠርጥረዉ የታሠሩት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የክስ ሒደት ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሠ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደስ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ