የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድባብ5 ታኅሣሥ 2002ሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2002የአንድ አገር በአንድ አገዛዝ ስር ለረዥም ዓመታት መቆየት ለከፋ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀዉስ አገሪቱን እንደሚዳርግ አንድ ምሁር አሳሰቡ።https://p.dw.com/p/L23Rምስል APማስታወቂያበኖርዌይ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም ዓቀፍ ህግ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ትሮንት ፎል ባለፉት 20ዓመታት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ይዘት ላይ ጥናት ያካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያ ያስጋታል ያሉትን በመንቀስ የበኩላቸዉን ትንተና አቅርበዋል። ፕሮፌሰሩ የኢትዮጵያ ምርጫ ቋሚ ታዛቢም ናቸዉ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል /ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ