1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የ 2004 ዓ.ም ባጀትና አስተያየቶች

ረቡዕ፣ ሰኔ 29 2003

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱን የ 2004 ዓ.ም በጀት ትናንት አፅድቋል።ምክር ቤቱ ትናንት በወሰነዉ መሠረት የመጪዉ ዓመት በጀት 117.8 ቢሊዮን ብር ነዉ።

https://p.dw.com/p/RY35
የ 2004 የኢትዮጵያ በጀት 6,93 ቢሊዮን ዶላር ነው።

የመጪዉ ዓመት በጀት ከዘንድሮዉ በእጥፍ ሊበልጥ ጥቂት ነዉ የቀረዉ። በጀቱን በተመለከተ የህዝብ አስተያየትን፤ ከተቃዋሚ ፓርቲ፤ የአቶ በየነ ጴጥሮስን እና፤ የኢኮኖሚ ባለሙያ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን አስተያየት ማድመጥ ይችላሉ።

ልደት አበበ

ሸዋዮ ለገሰ