1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የ2006 ዓም በጀት

ሐሙስ፣ ሰኔ 27 2005

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 39 ኛው መደበኛው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት ለ 2006 ዓም ያቀረበውን የ 154,9 ቢልዮን ብር በጀትን አፀደቀ።

https://p.dw.com/p/192OH


ምክር ቤቱ ከበጀቱ በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡለትን የአዳዲስ ሚኒስትሮችን ሹመት ም አፀድቋል። በረቂቁ በጀት ላይ ምክር ቤቱ ከትናንት ጀምሮ ሰፊ ውይይት ካካሄደ በኋላ ነው ረቂቁን ያፀደቀው። የ2006 ዓም ረቂቅ በጀት ስለፀደቀበት ሂደት የአዲስ አበባ ወኪላችንን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔርን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ