1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር 75ኛ ዓመት ዝክር ዝግጅት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 14 2008

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር የተመሠረተበት 75ኛ ዓመት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ። ዕለቱ በልዩልዩ ዝግጅቶች ታጅቦ ይከበራል።

https://p.dw.com/p/1Ib1N
Daniel Jote Pressekonferenz Äthiopien Patrioten
ምስል DW/Y. G. Egziabher

[No title]

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የማኅበሩ ሊቀመንበር ዛሬ በጋራ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በዓሉ አዉደ ርዕይ፣ የባህል ሲምፖዚየም፤ እንዲሁም ለአንድ ሺህ አርበኞች የምሣ ግብዣ በማድረግ እና በተለያዩ ዝግጅቶች ታጅቦ እንደሚከበር አመልክተዋል። በመግለጫዉ ወቅት የተነሱ ነጥቦችን በማሰባሰብ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነኃሽ መሐመድ