1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ የምክር ቤት ውሎ

ሐሙስ፣ ጥር 4 2009

ጠቅላይ ሚኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ የሹማምንቶቻቸው ኃብት እና ንብረት ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት ሲሉ ተናገሩ።

https://p.dw.com/p/2Viej
Äthiopien Parlament Hailemariam Desalegn
ምስል DW/Y. G. Egziabher

M M T/ Beri Addis Ababa (PM Haile-Mariam at the Parliament) - MP3-Stereo

የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጥያቄዎችን ሲመልሱ ያረፈዱት ጠቅላይ ሚኒሥትሩ ዜጎች በአመራሮች ኃብትና ንብረት ላይ ትችት ማቅረብ የሚችልባቸው ተቋማትን አቅም የማጠናከር ሥራ ተጀምሯል ሲሉም ተጠምደዋል።ጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም በተጓተቱ ግንባታዎች፤ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እና የወጣቶች ሥራ አጥነት ላይ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግሥት ከንግግር ባለፈ ችግሮችን በተግባር ሊፈታ ይገባል ሲሉ ተችተዋል። 


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ