1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር ጋዜጣዊ መግለጫ፣

ሐሙስ፣ ሰኔ 18 2001

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ትናንት ለውጭና ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች፣ በተለያዩ አገርና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/IbEi
ምስል AP Photo

በዚሁ መግለጫ፣ የሶማልያን ወቅታዊ ይዞታና የኢትዮጵያ ድርሻ በምን ዓይነት መንገድ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል አብራርተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ታደሰ እንግዳው ተገኝቶ ነበር።

ተክሌ የኋላ፣

ሒሩት መለሰ፣