የኢትዮጵያ ፓርላማ ለ 2003 በጀት አጸደቀ24 ሰኔ 2002ሐሙስ፣ ሰኔ 24 2002የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ለመጪው 2003 ዓ.ም. በመንግሥት የቀረበ የበጀት ረቂቅን ተቀብሎ አጽድቋል።https://p.dw.com/p/O8Lbምስል APማስታወቂያከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንዳመለከተው ረቂቁ የጸደቀው በብዙሃን ድምጽ ነው። በፓርላማው ውይይት ስለ-መከላከያ በጀት መብዛት፣ በአንጻሩ ሰለ እርሻ በጀት ማነስና ስለ ዋጋ ግሽበት ወዘተ. ጥያቄዎች ሲነሱ በስፍራው የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ማብራሪያ ሰጥተዋል። ታደሰ እንግዳው መስፍን መኮንን አርያም ተክሌ