1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ ከዕረፍት መልስ ሥራ መጀመር፣

ሰኞ፣ መስከረም 29 2004

የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/RqBz
ምስል DW

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፊደሪሽን ምክር ቤት የሁለቱንም የስራ ዘመን በንግግር መርቀዉ የከፈቱት የአገሪቱ ፕሪዝደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ናቸዉ። የ ኢ ህ ዴ ሪ 4ኛው ዘመን የህዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ም/ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዛሬ ከቀትር በኋላ መከፈቱን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደስ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ
ሸዋዪ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ