1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፖለቲካና የመድረክ ጥሪ

ዓርብ፣ ጥቅምት 5 2003

መድረክ ከሚያስተናብራቸዉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንዱ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር ከተፈቱ ወዲሕ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በጠራዉ ጋዜጣዊ ጉባኤ የሐገሪቱን ችግሮች ---

https://p.dw.com/p/PfHC
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ ባጭሩ) የታሰሩ ፖለቲከኞች በሙሉ እንዲፈቱና ብሔራዊ እርቅ እንዲወርድ ጠየቀ።መድረክ ከሚያስተናብራቸዉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንዱ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር ከተፈቱ ወዲሕ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በጠራዉ ጋዜጣዊ ጉባኤ የሐገሪቱን ችግሮች ለማስወገድ መንግሥት ከተቃዋሚዎች ጋር እንዲደራደር ጠይቋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ