የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስና የፖለቲካ ምሁር አስተያየት
ዓርብ፣ መስከረም 6 2009ማስታወቂያ
በወቅቱ በኢትዮጵያ የሚታየው የፖለቲካ ውዝግብ ለሃገሪቱ ደኅንነት ስጋት ነው፣ ይህን ስጋት እውን እንዳይሆን ማከላከል የሚችለው አሁን በስልጣን ላይ ያለው ያለዉ መንግሥት ብቻ ነው ሲሉ ከፍተኛ የኢህአዴግ ባለሥልጣናት አስተያየት መስጠታቸዉ ተሰምቶአል። የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ሰሞኑን ሁለት የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት በብዙኃን መገናኛ ቀርበዉ በሰጡት አስተያየት ላይ በለንደን ቻተምሃዉስ የአፍሪቃዉ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ