1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር

ዓርብ፣ የካቲት 17 2009

ተወካዮቹ ድርድሩ ሥለሚደረግበት መርሕ በተረቀቀዉ ሐሳብ ላይ ከየፓርቲዎቻቸዉ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ረቂቅ ሰነዱን ተከፋፍለዋል

https://p.dw.com/p/2YDg7
Karte Äthiopien englisch

(Beri.AA) EPRDF-Oppositionen Verhandlungen - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ፤ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢሕአዴግ) እና የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች የጀመሩትን ድርድር ዛሬ ለሰወስተኛ ዙር ቀጥለዋል።ተወካዮቹ ድርድሩ ሥለሚደረግበት መርሕ በተረቀቀዉ ሐሳብ ላይ ከየፓርቲዎቻቸዉ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ረቂቅ ሰነዱን ተከፋፍለዋል።በዛሬዉ ስብሰባ ድርድሩ ለመገናኛ ዘዴዎች ክፍት እንዲሆን የቀረበዉ ሐሳብ በተደራዳሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን የስብሰባዉ ተካፋዮች አስታዉቀዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ