1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መከሰስ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 12 2006

የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጆች እና ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው እና ጌታቸው ወርቁ ክስ ተመሥርቶባቸው ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

https://p.dw.com/p/1A4Bx
Titel: Zeitungen Schlagwörter: Äthiopien, Reporters, Zeitung, Gazeta, Bildbeschreibung: Verschiedene Zeitungen aus Äthiopien Datum: 22.10.2013 Bildrechte : DW
ምስል DW

ጋዜጠኞቹ አንድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር አባል ሙስና ሲፈፅሙ በክልሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና የደህንነት አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ሲሉ በሰኔ 19፣ 2005 ዓም እትማቸው በመዘገባቸው መሆኑን ተገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ