1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንተርኔት መቋረጥ የቀሰቀሰው የካሜሩናውያኑ ተቃውሞ 

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2009

የካሜሩን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በእንግሊዘኛ ተናጋሪ ግዛቶች የተቋረጠው አገልግሎት እንዲመለስ በመጠየቅ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል።

https://p.dw.com/p/2bRrX
Gabun Plünderungen und Brände in Bitam
ምስል Getty Images/AFP/M. Longari

Cameroon Protests - MP3-Stereo

ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች በሚበዙበት የአገሪቱ መንግስት ላይ ተቃውሞች ከተደረጉ በኋላ የሰሜን ምዕራባዊው እና የደቡብ ምዕራባዊው የካሜሩን ግዛቶች የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ባለፈው ሰኞ ሶስት ወር ሞላቸው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አገልግሎቱ በፍጥነት ይመለሳል የሚል ተስፋ እንዳለው አስታውቋል። የሞኪ ኪንድዜካን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኅይለሚካኤል ያቀርበዋል። 

ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ