mmt Ber.D.C (internet blockage in ethiopia & huge financial loss)* - MP3-Stereo
መቀመጫዉን በዩኤስ አሜሪካ ያደረገዉ በዚሁ ትኩረቱን ፣ በተለይ፣ በመንግሥታት የትምህርት፤ የማኅበራዊ ሳይንስ፤ የዉጭ ጉዳይ ፖሊስ ላይ ባደረገው ተቋም ጥናት መሰረት፣ ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በመዝጋቷ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር ግድም ክስረት እንደደረሰባት ይፋ ሆኗል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ