1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንጂነር ሐይሉ ሻዉልና የቡልቻ ደመቅሳ ስንብት

ሰኞ፣ ግንቦት 30 2002

ከእንግዲሕ ሁለቱም የቀድሞ ናቸዉ።የአንጋፎቹ ፖለቲከኞች ዉሳኔ-ምክንያት መነሻ፣ ሁለትም-አድምነታቸዉ ማጣቃሻ አስተምሕሮታቸዉ መድረሻችን ነዉ ላፍታ አብረናቸዉ እንቆይ።

https://p.dw.com/p/Nk7g

07 06 10


ሁለትም አንድም ሆነዉ አድገዉ፣ በሁለት አቅጣጫ ላንድ ሐገር ሰርተዉ፣ በሁለት ጎዳና ላንድ ግብ ተጉዘዉ አስጉዘዉ፣ በየፊናቸዉ ግን ባንድ ሳምንት የፖለቲካ መሪነት በቃን-አሉ።
ኢንጂነር ሐይሉ ሻዉል።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መስራችና መሪአቶ ቡልቻ ደመቅሳ።የኦሮሞ ፌደራላሲት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ መስራችና መሪ።ከእንግዲሕ ሁለቱም የቀድሞ ናቸዉ።የአንጋፎቹ ፖለቲከኞች ዉሳኔ-ምክንያት መነሻ፣ ሁለትም-አድምነታቸዉ ማጣቃሻ አስተምሕሮታቸዉ መድረሻችን ነዉ ላፍታ አብረናቸዉ እንቆይ።

interv.mit Hailu shawel &Bulcha Demeksa

Negash Mohammed