1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢድ ኧል አዳሃ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

ሰኞ፣ መስከረም 2 2009

በዓለም ዙርያ ዛሬ 1437 ኛዉ የኢድ አልአድሃ በዓል ተከበረ። በዓሉ መዲና አዲስ አበባ ላይ በተለይም በአዲስ አበባ ስታዲየም የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።

https://p.dw.com/p/1K0kN
Äthiopien Islamisches Opferfest in Addis Abeba.
ምስል DW/G.T. Hailegiorgis

[No title]



በዓሉ በስቴድዮሙና በዙርያዉ ላይ በሚገኙ አዉራ ጎዳናዎች ላይ በኢድ ሶላት ተጠናቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በአከባበር ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ