1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ አባል ሀገራት የጋራ ባንክ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን፣ በምሕፃሩ የኢጋድ አባል ሀገራት የጋራ ባንክ ለማቋቋም በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/1Cm1H
IGAD-AU-Gipfel über Dürre
ምስል Getachew Tedla HG

የባንኩ ምሥረታ ለበርካታ ችግሮች እየተጋለጡ ላሉት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የተጋረጠባቸውን መሰናክል ለማስወገድ መፍትሄ ሊሆን ይችል ይሆናል ተብሎ ይታመናል። የአዲሱ ባንክ ምስረታ ዕቅድ ምን እንደሚመስል ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ቀጥሎ ይገኛል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ