1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ የደቡብ ሱዳን የሰላም ጥረት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2007

ደቡብ ሱዳን ዉስጥ ያለዉን የእርስ በርስ ግጭት ለማስቆምም ሆነ ተፋላሚዎች ሰላም እንዲያወርዱ ለማድረግ ባለፉት ወራት ብዙ ተሠርቷል።

https://p.dw.com/p/1G2iO
Äthiopien IGAD Treffen
ምስል DW/G. Tedla

የተጠበቀዉ ዉጤት ባይገኝም አሁንም በአዲስ መንገድ ለማደራደር የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ማለትም ኢጋድ ሲደመር የሚል ስያሜ የተሰጠዉን ሰነድ ለባለ ድርሻ አካላት አድሏል። ስለሰነዱ ይዘት ምንነት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የሰላም አደራዳሪዉን አምባሳደር ስዩም መስፍንን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ