1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ትስስር

ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009

ግልገል ጊቤ ቁጥር ሦስት የተባለዉ የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚያመነጨዉ ኃይል የሕዳሴ ግድብ ከሚያመነጨዉ ኃይል ጋር መቀናጀቱን የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1K3GS
Karte Äthiopien englisch



መስርያ ቤቱ እንደሚለዉ ሁለቱ ግድቦች የሚያመነጩት ኃይል በአዉታረ-መረብ መተሳሰሩ የኃይል አቅርቦትን ለማሻሻልና ለማቀላጠፍ ይረዳል። መስሪያ ቤቱ ወደፊት ሁሉም ኃይል ማመንጫዎች የሚያመርቱትን ኃይል በአዉታረ መረብ ለማገናኘት አቅዷል።

ፀሐይ ጫኔ


አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ