1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌክትሪክ ቦንድ ሽያጭ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 17 2001

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የቦንድ ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/GNYB
ምክር ቤት
ምክር ቤትምስል AP

ርምጃዉ ያቀደዉን የኮረንቲ አገልግሎት በየገጠሩ የማስፋፋት ተግባር የሚያግዝ እንደሚሆን ተገልጿል። ሽያጩ አገር ዉስጥም ሆነ ዉጪ ለሚገኙ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ክፍት ነዉ።