የኤሌክትሮኒክስ የርቀት ትምህርትና አፍሪቃ19 ግንቦት 2001ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2001የኤሌክትሮኒክስ የርቀት ትምህርት የወደፊቱ የአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ መሆኑ እንደማይቀር የአንዳንዶች ዕምነት ነው ። በርካታ ችግሮች ባሉበት በዚህ ክፍለ ዓለም ለአንዳንዶች ደግሞ ይህ የህልም እንጀራ ነው የሚመስለው ።https://p.dw.com/p/Hydrአፍሪቃውያን ህፃናት በኮምፕዩተር ሲማሩምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያየኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሀን የማስተማር አቅም እስከ ምን ድረስ እንደሆነ ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሶት ቀናት ዳካር ሴኔጋል ውስጥ የሚካሄደው ጉባኤ 1500 ተሳታፊዎች ይወያያሉ ። በአፍሪቃ ትምህርትን በኢንተርኔት አማካይነት ለመከታተል ስላለው ዕድል ያን ሾልዝ የዘገበውን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ። ያን ሾልዝ / ሂሩት መለሰ /ተክሌ የኋላ