1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራና የጀርመን ግንኙነት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 23 2001

በኤርትራ የጀርመን አምባሳደር ሚስተር ክላውስ ፔተር በኤርትራና በአውሮጳ ህብረት፡ በኤርትራና በጀርመን መካከል ላለፉት ሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የፖለቲካው ውይይት አሁን እንደገና መጀመሩን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/G7es
የአስመራ ከተማ
የአስመራ ከተማምስል picture-alliance/ dpa

አምባሰደር ክላውስ ፔተር እንዳስታወቁት፡ በጋራው ውይይት ከሚነሱት ጉዳዮች መካከል እስካሁን መፍትሄ ያላገኘው የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ፡ የሁለቱ ሀገሮች የኤኮኖሚ ትብብር እንደገና የሚነቃቃበት ጥረት ይገኙባቸዋል። ጎይትኦም ቢሆን