የኤርትራ ሃያኛ አመት16 ግንቦት 2003ማክሰኞ፣ ግንቦት 16 2003የኤርትራ ሕዝባዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (EPLF) ተፋላሚዎች አስመራን የተቆጣጠሩበት ሃያኛ አመት እዚያዉ ኤርትራ ዉስጥና በተለያዩ ሐገራት በሚኖሩ ኤርትራዉያን ዘንድ በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነዉ። የኤርትራ መንግሥትና ደጋፊዎቹ ኤርትራ ባለፉት ሃያ አመታትhttps://p.dw.com/p/RPoPየነፃነት ጎዳና አስመራምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያከፍተኛ ፖለቲካዊ፥ ምጣኔ ሐብታዊና ማሕበራዊ እድገት ማሳየቷን ይነጋራሉ። ተቃዋሚዎችና የመብት ተሟጋቾች ግን ኤርትራ ዉስጥ የተሟላ ነፃነት የለም ባዮች ናቸዉ። ሁለቱንም ወገኖች ማነተጋፍቶት ስለሺ አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል። ማነተጋፍቶት ስለሺ አርያም ተክሌ