1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥሪ

ሐሙስ፣ የካቲት 1 2004

የኤርትራ ወጣቶች ንቅናቄ የተሰኘዉ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድንና ተባባሪዎች የኤርትራ ወጣቶች መነግስታቸዉ ላይ የሚያነሷቸዉን ጥያቄዎች በሕዝብ ዘንድ ለማስረፅ ያደረጉት ጥረት መሳካቱን አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/1414c

በየከተማዉ የሚኖሩ የኤርትራ ወጣቶች ባለፈዉ አርብ ማታ ከየቤታቸዉ እንዳይወጡ ወይም ከተሞችን ባዶ እንዲያደርጉ በተለያየ መንገድ ያስተላለፉት ጥሪ ተቀባይነት ማግኘቱን ተቃዋሚዎቹ አስታዉቀዋል። የተቃዉሞ ጥሪዉን ካስተላለፉት አንዱ ሪሊዝ ኤርትራ የሰተሰኘዉ የመብት ተሟጋች ድርጅት የበላይ ወይዘሮ ሰላም ኪዳኔን ነጋሽ መሐመድ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።ወይዘሮ ሰላም አላማዉን በማስረዳት ይጀምራሉ።

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ