1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ እስረኞችና የአዉሮጳ ሕብረት

ረቡዕ፣ መስከረም 9 2005

አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመፍታትም ሆነ ለማሳየት ፍቃደኛ አይደለም

https://p.dw.com/p/16BWA
Eritrea Flagge


የኤርትራ መንግሥት ከአስራ-አንድ ዓመት በፊት ያሰራቸዉን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን እንዲፈታ የአዉሮጳ ሕብረት በድጋሚ ጠየቀ።የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሽተን ኤርትራዉያኑ ፖለቲከኞች የታሠሩበትን አስራ-አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ትናንት በሰጡት መግለጫ የኤርትራ መንግሥት ይፈፅማል ያሉትን የሰብአዊ መብት ረገጣ አዉግዘዋል።አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመፍታትም ሆነ ለማሳየት ፍቃደኛ አይደለም።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ