1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ እና ስዊድን ትብብር

ሐሙስ፣ ኅዳር 15 2009

የኤርትራ ከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ በሆኑት ፕሮፌሰር ታደሰ መሀሪ የሚመራ የልዑካን ቡድን ስዊድን ዉስጥ የሥራ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2TBjX
Eritrea Architektur in Asmara
ምስል Reuters/T. Mukoya

Ber Stockholm (Eritrea Sweden cooperation ) - MP3-Stereo

 

የልዑካን ቡድኑ ከተለያዩ የስዊድን ከፍተኛ ተቋማት እና ከስዊድን የእርዳታ ድርጅት ሲዳ ጋር በመገኘት ተነጋግሯል። የልዑካን ቡድኑ የጉብኝት ዓላማም በስዊድን እና በኤርትራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አብሮ ለመሥራት የሚያስችል ትብብር ለመፍጠር እንደሆነ የቡድኑ መሪ መግለፃቸዉን የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴድሮስ ምህረቱ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

 

ቴድሮስ ምህረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ