1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ወጣቶች ስብሰባ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 1 2007

የኤርትራ ገዢ ፓርቲ፤ የፍትሕና የዲሞክራሲያሲ ሕዝባዊ ግንባር ያደራጃቸዉ አዉሮጳ የሚኖሩ ኤርትራዉያን ኒደር ሐዉዘን-ጀርመን ዉስጥ ሰሞኑን ያደረጉትን የአራት ቀናት ጉባኤ አጠናቀዋል። ተሰብሳቢዎቹ የኤርትራን ወቅታዊ ሁኔታ፤ የስደተኛ ኤርትራዉያንንና የማሕበራቸዉን እንቅስቃሴ አንስተዉ ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/1F5YS
Flagge Eritrea
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

በስብሰባዉ ላይ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮች ተካፍለዉ ነበር።

ጎይቶም ቢሆን

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ