1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ

ሰኞ፣ ነሐሴ 10 2002

በመላው ዓለም የሚኖሩ ኤርትራውያን በአንድነት በመተባበር በኤርትራ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲታገሉ ተጠየቀ ።

https://p.dw.com/p/OorR

ጥሪው የቀረበው ከትናንት በስተያ ቅዳሜ አሜሪካ ቨርጂኒያ ውስጥ በተካሄደው የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ላይ ነው ። የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው በዚሁ ጉባኤ ላይ በኤርትራውያን ምሁራንና ወጣቶች በርካታ የጥናት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ