1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤቦላ ተፅዕኖ በምዕራብ አፍሪቃ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2007

የኤቦላ ተኀዋሲ በምዕራብ አፍሪቃ ፣ በተለይ በሶስቱ በበሽታው በጣም በተጠቁት ሀገራት፣ ላይቤርያ፣ ጊኒ እና ሲየራ ልዮን ላይ እያደረሰ ስላለው ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ተፅዕኖ የተመድ በአፍሪቃ አዳራሽ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ዝርዝር መግለጫ ሰጠ።

https://p.dw.com/p/1E6tY
Ebola Jahresrückblick
ምስል picture-alliance/dpa/A. Jallanzo

በጉባዔው ሶስቱ ሀገራት የተሸከሙት የውጭ ዕዳ እንዲሰረዝላቸው ሀሳብ ቀርቦዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ የተመድ የምዕራብ አፍሪቃ ጉዳዮችዮ ተጠሪ ዶክተር ዲሚትሪ ሳንጋን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ