1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሥራኤል ምርጫና አጠራጣሪው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ይዞታ፣

ማክሰኞ፣ የካቲት 3 2001

እሥራኤል፣ ዛሬ የምታካሂደው ምርጫ ፣ እልባት ላላገኘው፣ ለመካከለኛው ምሥራቅ ውዝግብ መፈትኄ ለማስገኘት ያስችል ይሆን?

https://p.dw.com/p/Gr5E
ምርጫ በእሥራኤል፣ምስል dpa/DW

የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ለማግኘት የሚወዳደሩት ፣ 4 የታወቁ ግለሰቦች ሲሆኑ፣ የእሥራኤልን ከፍተኛ ሥልጣን ከመጨበጥ ባሻገር፣ ለራሷ ለእሥራኤል ደኅንነትና ለአካባቢው ሰላም፣ ማነው የተሻለ ራእይ ያለው? የለሚለው ጥያቄ አጥጋቢ ምላሽ ማግኘት እንዳዳገተ ነው።