1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሥራኤል ጥቃት ያስከተለው ውግዘትና ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002

የእሥራኤል የባህር ኃይል ኮማንዶ፤ ትናንት ፤ መፍቀሬ ፍልስጤም የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎችን ጀልባዎች ከቦ፣ 9 ሰዎች ከገደለ ወዲህ፣ ተቃውሞውና ውግዘቱ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ታይቷል ። በጂዳ፤ ስዑዲ ዐረቢያም እንዲሁ!----

https://p.dw.com/p/NezS
የእሥራኤል ጥቃት ያስከተለው ውግዘትና ተቃውሞ
ምስል AP

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ