1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስልምና ሃገራት ምጣኔ ሃብት መድረክ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 21 2006

በአዲስ ግንኙነት ዓለምን መቀየር በሚል መሪ ሃሳብ በታላቋ ብሪታንያ ዋና ከተማ ሎንዶን ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የዘጠነኛዉ የዓለም ዕስልምና ምጣኔ ሃብት መድረክ ዛሬ ተጠናቋል።

https://p.dw.com/p/1A9nT
ምስል picture-alliance/dpa

በስብሰባዉ ከአንድ ሺህ ስድስት መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ሃገራት መሪዎች፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት፤ ባለሃብቶችና የንግድ ድርጅቶች ተካፋይ ሆነዋል። ጉባኤዉ ጤናን የሴቶችና ህጻናትን ጉዳይም በማንሳት መወያየቱን የሎንዶን ዘጋቢያችን ሃና ደምሴ በላከችዉ ዘገባ ጠቅሳለች።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ