1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጉባዔ መከሰስ

ሐሙስ፣ ጥር 2 2005

አሁን በአመራር ላይ ያለው መጅሊስ ፤ በዛ ያሉ ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ፣ ባለፈው መስከረም 27,2005 ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተሰየመ መሆኑ የታወቀ ነው

https://p.dw.com/p/17HJt

በአሸባሪነት ተጠርጥረው እሥር ቤት የሚገኙትና ፣ በዚያ ሆነው ጉዳያቸውን በመከታተል የሚገኙት ፣ የእሥልምና ጉዳዮች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት፣ አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጉባዔ (መጅሊስ)እንዲሁም የዑላማዎችን ም/ቤት መክሰሳቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አሁን በአመራር ላይ ያለው መጅሊስ ፤ በዛ ያሉ ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ፣ ባለፈው መስከረም 27,2005 ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተሰየመ መሆኑ የታወቀ ነው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ