1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስረኛ ፀሐፍት ዕለትና እስክድር ነጋ

ረቡዕ፣ ኅዳር 6 2004

መፅሐፉ ከአንባባቢ የሚደርስ በት ጊዜ ሲጠበቅ እስክድር ዳግም ታስሯል።የእስረኛ ደራሲዎች የሚታሰቡበት ዕለትም ከ1997 ጀምሮ ትናንት ለስድስተኛ ዓመት ተዘከረ።

https://p.dw.com/p/Rwri
ምስል picture-alliance/dpa

በ1997 ኢትዮጵያ ዉስጥ የተደረገዉ ምርጫ ዉጤት በቀሰቀሰዉ ዉዝግብ ሰበብ ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ታስሮ የነበረዉ ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ እንደሱዉ ሁሉ ታስራ ከነበረችዉ የሙያዋ ባልደረባዉና ባለቤቱ ከሠርካለም ፋሲል ጋር እዚያዉ እስር ቤት የፃፉት መፅሐፍ እስካሁን አልታተመም።መፅሐፉ ከአንባባቢ የሚደርስ በት ጊዜ ሲጠበቅ እስክድር ዳግም ታስሯል።የእስረኛ ደራሲዎች የሚታሰቡበት ዕለትም ከ1997 ጀምሮ ትናንት ለስድስተኛ ዓመት ተዘከረ።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ትናንት የዋለዉን ዓለም አቀፍ ዝክር አስታኮ የእስክድርን ባለቤት ሰርካለም ፋሲልን አነጋግሯል።

ዩሐንስ ገ/እግዚ አብሄር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ