1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስረኞች ይዞታን የተመለከተው የመኢአድ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2007

በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች በየወህኒ ቤቶቹ የሚገኙት የኅሊና እና የፖለቲካ እስረኞቹ እስኪፈቱ ድረስ ትግሉን እንደሚቀጥል እና በወር አንድ ጊዜም በጽሕፈት ቤቱ

https://p.dw.com/p/1G2GZ
Äthiopien AEUP PK
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት እንደሚያደርግ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ 132 አባላቱ በወቅቱ ወህኒ እንደሚገኙ ገልጾዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ