1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራልና የፍልስጤም የሰላም ድርድር

ዓርብ፣ ነሐሴ 28 2002

የእስራልና የፍልስጤም መሪዎች ዘላቂ እና እዉነተኛ ሰላም ለማግኘት ሁለቱም ወገኖች መስዋትነትን መክፈል እንዳለባቸዉ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/P3qw
ምስል picture-alliance/dpa

የሁለቱን ወገኖች የቀጥታ ድርድር የመሩት የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሂላሪ ክሊንተን የችግሩ የመፍትሄ ቁልፍ ያለዉ አሜሪካ ሳይሆን በሁለቱ አገራት ዘንድ መሆኑን ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ