1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል ሠፈራ መንደርና የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 18 2004

።ዉሳኔዉን የእስራኤል የግራ ፖለቲከኞች፥ የሠላም ተሟጋቾችና ፍልስጤሞች ሲደግፉት የእስራኤል ቀኝ አክራሪ ፖለቲከኞች ግን ተቃዉመዉታል ።እስራኤል አለም አቀፉን ድርጅት ጥያቄ ዉድቅ አድርጋዋለች።ከድርጅቱ ጋር ያላትን ትብብርም አቋርጣለች።

https://p.dw.com/p/14T5f
Palestinian workers seen at a construction site in a settlement near Jerusalem known to Israelis as Har Homa and to Palestinians as Jabal Abu Ghneim, 06 July 2009. Defence Minister Ehud Barak said he would discuss with a US envoy on 06 July a compromise over a peace plan calling for an Israeli settlement freeze and seek ways to promote regional peace. EPA/PAVEL WOLBERG +++(c) dpa - Report+++
ከሰፈራ መንደሮቹ አንዱምስል picture-alliance/ dpa

እስራኤል በሐይል በያዘችዉ የምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ካስገነባቻቸዉ የአሁድ ሠፈራ መንደሮች አንዱ እንዲፈርስ የሐገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስኗል።ዉሳኔዉን የእስራኤል የግራ ፖለቲከኞች፥ የሠላም ተሟጋቾችና ፍልስጤሞች ሲደግፉት የእስራኤል ቀኝ አክራሪ ፖለቲከኞች ግን ተቃዉመዉታል።የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት የእስራኤል መንግሥት በሐይል በተያዙ የፍልስጤም ግዛቶች ይፈፀማል ያለዉን ሰብአዊ መብት ረገጣ ለማጣራት ጠይቆ ነበር። እስራኤል አለም አቀፉን ድርጅት ጥያቄ ዉድቅ አድርጋዋለች።ከድርጅቱ ጋር ያላትን ትብብርም አቋርጣለች።ሥለ ሁለቱም ጉዳዩች የሐይፋዉን ወኪላችንን ግርማዉ አሻግሬን በስልክ አነጋግሬዋለሁ። የመጀመሪያ ጥያቄዬ፥-ፍርድ ቤቱ እንዲፈርስ የበየነበት ሠፈራ መንደር የሚገኝበትንና ዉሳኔዉ ያስከተለዉን ፖለቲካዊ ልዩነት የሚመለከት ነበር።

ግርማዉ አሻግሬ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ