1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል አዲስ የስደተኞች ረቂቅ ህግ

ሰኞ፣ ኅዳር 22 2007

ምንም እንኳን በግብፅ በኩል አድርገው በህገ ወጥ መንገድ ወደ እስራኤል የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር፣ ባለው ጥብቅ ቁጥጥር የተነሳ ቢቀንስም፣ አሁን ድረስ በእስራኤል 48 000 የአፍሪቃ ስደተኞች እንደሚገኙ ይታመናል።

https://p.dw.com/p/1Dxno
Isreal illegale Immigration
ምስል picture-alliance/dpa

በተደጋጋሚ እስራኤል የሚገኙ ስደተኞች ፤ሀገሪቱ በቂ ተገን እንደማትሰጥ ሲያማርሩ ተሰምተዋል። ትናንት የእስራኤል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያፀደቀው አዲስ የስደተኞች ረቂቅ ህግ ምናልባት የስደተኞቹን ይዞታ በመጠኑም ቢሆን ያቃልላል የሚል ዕምነት አለ። አዲሱ ረቂቁ ምን እንደሚያካትት እየሩሳሌም የሚገኘውን ወኪላችን ዜናነህ መኮንንን በስልክ አነጋግረንዋለሁ።

ዜናነህ መኮንን

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ