1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእነ በቀለ ገርባ የመከላከያ ምስክሮች መሰማት ጀመረ

ዓርብ፣ ነሐሴ 12 2009

በዛሬዉ እለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ የኦሮሞ ፌደራሊስት ሎንግረስ ፓርቲ ምክትል  ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ የተከሰሱትን  ተጠርጣሬዎች  የመከላከያ ምስክሮች አድምጧል።

https://p.dw.com/p/2iU40
Äthiopien Politiker Bekele Gerba
ምስል Addis Standard Magazine

ለምስክርነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ሌሎች ባለስልጣናት ተጠርተዋል፤

 

 በአቃቤ ሕግ ጥያቄ ለምሳ እረፍት አድርጎ ከሰዓት በኋላም በቀጠለዉ የምስክሮች ማድመጥ ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቀጣይ ቀጠሮ ለምስክረት እንዲቀርቡ ጥሪ አስተላልፎ ተጠናቋል። በችሎቱ የተገኘዉ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ