1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት ቤተ-ሙከራ በሰበታ

ሐሙስ፣ የካቲት 24 2008

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርምር እና ጥናት ማዕከል ከአዲስ አበባ ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሰበታ አዲስ ያስገነባውን ቤተ-ሙከራ አገልግሎት መስጫ አስመርቋል።

https://p.dw.com/p/1I6Tt
Neue Mikrobiologische Laborator in Sebeta
ምስል DW/G.Tedla

[No title]

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርምር እና ጥናት ማዕከል በሪፈራል ደረጃ ከኢትዮጵያም አልፎ ለመላው የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጧል። በአርብቶ አደሮች አካባቢ ይታያል ያሉትን የበጎች እና ፍየሎች ደስታ መሰል በሽታ ለመቆጣጠር ቤተ-ሙከራው አስተዋፅዖው ከፍተኛ መሆኑን የተቋሙ ዳይሬክተር ዶክተር መሥፍን ሣኅሌ ጠቅሰዋል። ማዕከሉ ቀደምስ ሲል ከምሥራቅ አፍሪቃ 11 ሃገራት ለመጡ 24 ሠልጣኞች ለአምስት ወራት የአቅም ግንባታ ሥራ ለመሥራት ሥልጠና መስጠቱም ተገልጧል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ


ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ