1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእፀዋት መዘክር

ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2001

በአዉሮጳ በርካታ አገራት እንደሌሎች መዘክሮች ሁሉ የእፅዋት መዘክሮችንም በአግባቡ ይዘዉ ለጎብኝዎች እይታ ያቀርባሉ።

https://p.dw.com/p/HohL
ምስል AP

በፈረንሳይ ፓሪስ መሃል ከተማ የሚገኘዉ የእፀዋት ስፍራ የአዉሮጳን የአየር ጠባይ እንኳን ተቋቁመዉ ሊበቅሉ የማይታሰቡ የበረሃ ተክሎች ሁሉ በጥንቃቄ ተጠብቀዉ ይገኛሉ። በጀርመንም የብዝሃ ህይወት ስብጥር የሚታይባቸዉ፤ የተለያዩ ተክሎች በጥንቃቄ የሚጠበቁባቸዉ ብሎም ለምርምር የሚሆኑ የእጽዋት ዓይነት የሚከማችባቸዉ ቦታንካል ጋርደን የሚባሉ የአረንጓዴ ዉበት መዘክሮች በየስፍራዉ ሞልተዋታል።

ZPR

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ