1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ ሕግና የተቃዋሚ ኦሮሞ ድርጅቶች አስተያየት 

ረቡዕ፣ ሐምሌ 5 2009

አራት የኦሮሞ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም በተመለከተ ስለተዘጋጀዉ ረቂቅ ሕግ ያላቸውን አስተያየት የገለጹበትን ጽሑፍ አሰራጩ።

https://p.dw.com/p/2gPvd
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

Ber.AA(Reac.of 4 Eth. Oromo opp.org.about the Oromia special interest) - MP3-Stereo

የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ «በጫጫታ ታሪክ አይቀለበስም ሀቅም አይዳፈንም» በሚል ርዕስ ባወጡት ጽሑፋቸው ረቂቁ አዋጅ የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም እንዳላስከበረ አስረድተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ