1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞና የአማራ ሕዝብ ዉይይት በባህር ዳር

ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010

በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በነገው ዕለት «የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ የውይይት መድረክ» እንደሚካሄድ ተገለፀ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት ውይይቱ የሁለቱን ህዝብ ትሥሥር ለማጠናከር ያለመ ነው።

https://p.dw.com/p/2n01x
12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

Oromo and Amhara people confrence in Bahirdar/CMC/ - MP3-Stereo

 

 ከ1ሺህ 500 በላይ ሰዎች እንደሚሳተፉ በሚጠበቅበት በዚህ መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሁፎችም እንደሚቀርቡ ተገልጿል።