1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተቃዎሞ በበርሊን

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2008

ጀርመን የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎች ላይ የሚወስደዉን የኃይል ርምጃ በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/1HQF0
Deutschland Oromo Demonstration Berlin
ምስል DW/N. Adugna

[No title]


ዛሬ በርሊን በሚገኘዉ የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጽሕፈት ፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ ያካሄዱት ወገኖች ጥያቄያቸዉን ለመራሂተ መንግሥቷ ቢሮ በጽሑፍ ትናንት ማስገባታቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዛሬ ከቀትር በፊት ከሰልፈኞቹ መካከል አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ