1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ ንግግርና የአረቡ ዓለም አስተያየት

ዓርብ፣ ግንቦት 12 2003

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ትናንት መካከለኛው ምስራቅና ሰሜን አፍሪቃ ላይ በማተኮር ያሰሙት ንግግር በተለይ ከአረቡ ዓለም ድጋፍና ተቃውሞን አስከትሏል ።

https://p.dw.com/p/RPDa
ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል AP

ኦቦማ የእስራኤልና የፍልስጤም ድንበር እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ከ1967ቱ የአረብ-እስራኤሎች ጦርነት በፊት የነበረዉ ወሰን መሆን እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል ። ኦባማ በንግግራቸው የሰሪያንና የየመን መሪዎች ሲያወግዙ ለግብፅ እና ለቱኒዝያ የዕዳ ስረዛና የገንዘብ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ። የአረቡ ዓለም አስተያየት ምን እንደሚመስል ደግሞ መሳይ መኮንን የጂዳው ዘጋቢያችንን ነብዩ ሲራክን አነጋግሮታል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ነብዩ ሲራክ
መሳይ መኮንን
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ