1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ የአፍሪቃ ጉብኝት እና የ«ፍሪደም ሀውስ» አስተያየት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 23 2007

ኬንያን እና ኢትዮጵያን የጎበኙት የመጀመሪያው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እነዚሁ ሃገራት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብሩ እንዲያሳስቡ 17 የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ፕሬዚደንቱ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት ደብዳቤ መጻፋቸው ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/1G7W5
Äthiopien Addis Abeba Obama Rede Afrikanische Union
ምስል Reuters/J. Ernst

[No title]

ደብዳቤውን በተናጠል እና ባንድነት ከላኩት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መካከል አንዱ «ፍሪደም ሀውስ» የተባለው ነው። የፖለቲካ፣ የመገናኛ ብዙኃን እና የሰብብዓዊ መብት ሁኔታ አሁንም እንደሚያሳስባቸው መንበሩን ዋሽንግተን ያደረገው የ«ፍሪደም ሀውስ» ፕሬዚደንት ማርክ ሊጋል ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ