1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦብነግና እና የኢትዮጵያ መንግሥት ውዝግብ

ሰኞ፣ ግንቦት 22 2003

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር በምህፃሩ ኦብነግ ከሁለት ሳምንት በፊት ኦጋዴን ውስጥ መታገታቸው የተነገረውን ሁለት የዓለም ምግብ ድርጅት ሰራተኞች ማግኘቱን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/RQsF

ግንባሩ የጠፉትን የዓለም የምግብ ድርጅት በቅርቡ ተቆጣጥሬያታለሁ ከሚላት ከገላሼ ከተማ እስር ቤት ውስጥ ማግኘቱን የግንባሩ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ የኦብነግን መግለጫ መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ የአብነግ የገላሼ ጥቃት መክሸፉንም አስታውቀዋል ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ድልነሳ ጌታነህ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ