1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦነግ አቋም በአባላቱ ሲገለፅ

ዓርብ፣ ጥር 14 2002

ለሶስት 10ዓመታት በትጥቅ ትግል ተሰማርቶ የቆየዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መዳከሙ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/Le9S
ምስል picture alliance/dpa

ሰሞኑን እጃቸዉን ለመንግስት የሰጡት የኦነግ አባላት ግንባሩ የመዋጋት አቅሙ መዳከሙን ለጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል።

ታደሰ እንግዳዉ መግለጫዉን ተከታትሏል

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ