1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦነግ አዲስ አቋም እና የሌላኛዉ ወገን ተቃዉሞ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

በጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራዉ ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ መገንጠል የሚለዉን ዓላማዉን መተዉን ባለፈዉ እሁድ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/13dxs

በጀነራሉ የሚመራዉ ኦነግ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጋ በጋራ የኢትዮጵያዉያንን መብት ለማስከበር፤ አብሮ በአንድ ጥላ ስር እንደሚታገል ታህሳስ 22ቀን ያወጣዉ መግለጫ በሰፊዉ ዘርዝሯል። በአንፃሩ ይህ አቋም የጋራ የኦነግ አቋም ተደርጎ እንዳይወድ በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ ወገን የተቃዉሞ መግለጫ አዉጥቷል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ